Yonas
&
JEIMY

Yonas
&
JEIMY

Yonas
&
JEIMY

Yonas
&
JEIMY

Yonas
&
JEIMY

Yonas
&
JEIMY

Yonas
&
JEIMY

Yonas
&
JEIMY

Yonas
&
JEIMY

እንኳን ወደ ሰርግ ዝግጅታችን በሰላም መጡ!
በዚህ ሁለት የተለያዩ ባህሎችን፤ቤተሰቦችንና ወዳጅ ዘመዶችን በምናቀራርብበትና በምናቆራኝበት የሰርግ ፕሮግራም ላይ ፍቅርን አንድነትንና አዲስ ጅማሮን ከእኛ ጋር ሆነው ለማክበርና ለመደሰት ፍቃደኛ በመሆንዎት ደስታችን ወደር የለውም፡፡
ይህ በህይወት አጋጣሚ አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝ ዕድልን በሁለት ውብ ከተሞች መካከል የምናከናውነው ሲሆን በዚህም የሁለታችንንም መገኛ ቦታዎች ውበትና የባህል ጥልቀት ለመረዳትና ለማስተዋል የሚያስችላችሁን ዕድል የምታገኙበት አጋጣሚ በመሆኑ ደስተኛ እንደምትሆኑ እንተማመናለን፡፡በሁለቱም ከተሞች ውይንም ደግሞ በአንድ ከተማ ብቻ በሚኖረው ፕሮግራም ብትሳ ተፉም ከእናንተ ጋር የማይረሳ ጊዜን እንደምናሳልፍ ሙሉ በሙሉ እንተማመናለን፡፡

Celebrated!
In Colombia

Watch the best moments now!

In Ethiopia

፡ውበት በኢትዮጵያ
መዳረሻ ፳

ቀን ፡ ጥቅምት 19/2025 ዓ.ም
ከተማ፡ አዲስ አበባ
የሚያስደንቅ ታሪክና ቅርስ ባለቤት በሆነችው በኢትዮጵያ ውስጥ በምናዘጋጀው የሰርግ ፕሮግራም ላይ ለመታደም በመምጣትዎ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌትና የጥቁር ህዝቦች ኩ ራት ምልክት ስትሆን በአስደናቂ ባህል፤ተፈጥሯዊ መልክዐ ምድር ያሸበረቀች ሀገር ናት፡፡በዚህ ስፍራ በምናደርገው የሰርግ ፕሮግራም ይህንኑ የሚያንፀባርቅ ይሆናል፡፡ባህላዊ ዘፈኖችንና ጭፈራዎችን ከባህላዊ ጣፋጭ ምግቦቻችን ጋር (እንጀራን ጨምሮ) ተደምረው የማይረሳ ጊዜን የሚያሳልፉበት ዝግጅት እንደሚሆን ጥርጥር የለንም፡፡
Sheraton Hotel / 2QC5+4R5, Taitu St, Addis Ababa 1000
CEREMONY
ምን እንጠብቅ

በውበትና በደስታ ታጅቦ በባህላዊ ዝግጅቶች የተዋበ ጊዜን ለማሳለፍ ይዘጋጁ፡፡ሰርጉ በሚዘጋጅበት አዲስ አበባ ከተማ ውበት (wedding location and name) እየተደሰቱ በኢትዮጵያ ባህላዊ ጭፈራዎችና ጣፋጭ ምግቦች ይደሰታሉ፡፡
የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ዋና ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ ውበትና አስደናቂ ባህል ተደስተው በሚያስገርመው ኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይነት ይደሰታሉ፡፡

THINGS TO DO
IN ETHIOPIA

![31161379_twig_with_berries-[Converted]2.png](https://static.wixstatic.com/media/ca2dca_6dbcc52721d24db9bb91cecabac3a99c~mv2.png/v1/crop/x_0,y_9,w_1200,h_991/fill/w_980,h_809,al_c,q_90,usm_0.66_1.00_0.01,enc_avif,quality_auto/31161379_twig_with_berries-%5BConverted%5D2.png)
የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ዋና ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ ውበትና አስደናቂ ባህል ተደስተው በሚያስገርመው ኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይነት ይደሰታሉ፡፡

ድምቀት በኮሎምቢያ
መዳረሻ ፻ ፡
(CELEBRATED)
.png)
ቀን፡ ነሀሴ 31/2025 ዓ.ም
ከተማ፡ ፔሬራ፤ኮሎምቢያ
(CELEBRATED)
በኮሎምቢያ የቡና ደን ውስጥ የምትገነው ፔሬራ ከተማ በጣም የደመቀች ከተማ ስትሆን በረዣዥም የቡና እርሻዎች ለምለም ስፍራዎችና ኮረብታዎች የተከበበች እጅግ አስደናቂ ተፈጥሯዊ ውበትን የተጎናፀፈች ስፍራ ነች፡፡ “የክፍት በሮች ከተማ” በመባል የምትታወቀው ፔሬራ በሚያስደንቅ የእንግዳ ተቀባይነት ባህሏ ከተፈጥሯዊ ውበቷ ጋር ልትቀበላችሁ ዝግጁ ነች፡፡
Hacienda El Jardín / Vereda Los Cuervos, Villamaría, Caldas
CEREMONY
ምን እንጠብቅ
.png)
የሰርግ ዝግጅታችን ከፔሬራ ከአንድ ሰዓት የመኪና ጉዞ በኋላ በሚገኝ ስፍራ Haciendia El Jardín ላይ በካልድስ ግዛት ውስጥ የሚደረግ ሲሆን ይህ አስደናቂ ስፍራ በተራሮች የተከበበ በወንዞች ዙሪያ ያረፈና የሀገር ቤት ውበትን የተላበሰ ስፍራ ነው፡፡
በዚህ ስፍራ የሀገር ቤት ውበትና የከተማ ድምቀት የተወሃዱ ሲሆን ውብ እና መሳጭ የሆኑ ገበያዎች፤ፍል ውሃዎች እንዲሁም ሰፋፊ የእርሻ ማሳዎችን በመጎብኘት መንፈስዎን የሚያድሱበት ውብና አስደሳች ቦታ ነው፡፡ በዚህ ስፍራ አስገራሚ የሆነውን የተፈጥሮ ውበት እያደነቁ ባዘጋጀንልዎት የፍቅር ግብዣ ይደሰታሉ፡፡

THINGS TO DO
IN COLOMBIA

![31161379_twig_with_berries-[Converted]2.png](https://static.wixstatic.com/media/ca2dca_6dbcc52721d24db9bb91cecabac3a99c~mv2.png/v1/crop/x_0,y_9,w_1200,h_991/fill/w_980,h_809,al_c,q_90,usm_0.66_1.00_0.01,enc_avif,quality_auto/31161379_twig_with_berries-%5BConverted%5D2.png)
በዚህ ስፍራ የሀገር ቤት ውበትና የከተማ ድምቀት የተወሃዱ ሲሆን ውብ እና መሳጭ የሆኑ ገበያዎች፤ፍል ውሃዎች እንዲሁም ሰፋፊ የእርሻ ማሳዎችን በመጎብኘት መንፈስዎን የሚያድሱበት ውብና አስደሳች ቦታ ነው፡፡ በዚህ ስፍራ አስገራሚ የሆነውን የተፈጥሮ ውበት እያደነቁ ባዘጋጀንልዎት የፍቅር ግብዣ ይደሰታሉ፡፡
.png)

Watch the best moments from our wedding in Colombia on our YouTube channel.
.png)
And if you want to be part of our journey, here is the link to our wedding registry website.

![31161379_twig_with_berries-[Converted].png](https://static.wixstatic.com/media/ca2dca_a9e7e85d213c4954b87ce878e1cd966e~mv2.png/v1/crop/x_0,y_2,w_1200,h_1197/fill/w_980,h_978,al_c,q_90,usm_0.66_1.00_0.01,enc_avif,quality_auto/31161379_twig_with_berries-%5BConverted%5D.png)